Atse Libine Dingil Primary and Middle School
Announcement ፈተና መቁጠርን ይመለከታል

ፈተና መቁጠርን ይመለከታል

13 Jun 2026

ቀን:-06/10/18ዓ/ም
               ማስታወቂያ
የአፄ ልብነ ድንግል  ቅድመ አንደኛ ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 2018ዓ/ም የሁለተኛ መንፈቅ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና ያልቆጠራችሁ መምህራን በሙሉ አርብ ማለትም 12/10/18ዓ/ ም ከሰዓት 7:30 በኋላ  በመገኘት ፈተናዎቹን እንድትቆጥሩ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን።

         ት/ቤቱ

Copyright © All rights reserved.

Created with