ቀን:-06/10/18ዓ/ም ማስታወቂያ የአፄ ልብነ ድንግል ቅድመ አንደኛ ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 2018ዓ/ም የሁለተኛ መንፈቅ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና ያልቆጠራችሁ መምህራን በሙሉ አርብ ማለትም 12/10/18ዓ/ ም ከሰዓት 7:30 በኋላ በመገኘት ፈተናዎቹን እንድትቆጥሩ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን። ት/ቤቱ